Ayda Abraham - Qleh lyrics
Artist:
Ayda Abraham
album: Silante
ምንድነው የመኖር ትርጉሙ የሕይወት ጣዕሙ
ምንድነው ሀብት ማካበቱ አለምን ማትረፉ
ምንድነው ክብር ዝና ማግኘት ፊደልን መቁጠሩ
ምንድነው ውበት ወጣትነት ጉብዝናው ጥቅሙ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
ምንድነው የቃል እውቀት እድገት የአገልግሎት ብዛት
ምንድነው ቀን ከሌት መሮጡ ሰውን ለማስደሰት
ምንድነው በስጋ ለባሽ መከበር ቅዱሱ መንፈስህ ሳይኖር
ምንድነው
ምንድነው
ምንድነው
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
ስለኔ ሳይሆን ስለአንተ ካልሆነ ትርጉሙ
ሕይወቴ በሙሉ ካላከበረህ እንዲሁ
መድከሜ ለምንድነው ጥቅሙ
አላማዬ ካልሆንከኝ ኢየሱስ
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
ከንቱ ነው
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
አንተን ካላከበሩ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist