Kishore Kumar Hits

Ayda Abraham - Kidus Kidus lyrics

Artist: Ayda Abraham

album: Silante


ቅዱስ
ቅዱስ
ቅዱስ
ቅዱስ
ሀያል
ሀያል
ሀያል
ሀያል
ቅዱስ
ቅዱስ
ቅዱስ
ቅዱስ
ሀያል
ሀያል
ሀያል
ሀያል
እያሉ ይሰግዱለታል
እያሉ ይሰግዱለታል
እያሉ ይሰግዱለታል
እያሉ ይሰግዱለታል
እስኪ እኔም ልነሳ ክብር ልስጣዉ
በግርማ በሞገስ በዙፋኑ ላለው
እስኪ እኔም ልነሳ ክብር ልስጣዉ
በግርማ በሞገስ በዙፋኑ ላለው
አምላኬ ቅዱስ ነዉ ቅዱስ አሃሃ
የምመለከዉ በእውነት በመንፈስ
አምላኬ ቅዱስ ነዉ ቅዱስ አሃሃ
የምመለከዉ በእውነት በመንፈስ
አምላኬ ክቡር ነው ክቡር አሃሃ
በጸናው ዙፋኑ ዘላለም ምኖሪ
አምላኬ ክቡር ነው ክቡር አሃሃ
በጸናው ዙፋኑ ዘላለም ምኖሪ
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
የምያመልኩት በእውነትና በመንፈስ ያመልኩታል (አሃሃ)
እንድህ ያሉትን ይሻል (አሃሃ)
እንድህ ያሉትን ይሻል (አሃሃ)
ምሰግዱለት በእውነትና በመንፈስ ይሰግዱለታል (አሃሃ)
እንድህ ያሉትን ይሻል (አሃሃ)
እንድህ ያሉትን ይሻል (አሃሃ)
ስለዚህ ልነሳ ክብር ልስጠው
በግርማ በሞገስ በዙፋኑ ላለው
ስለዚህ ልነሳ ክብር ልስጠው
በግርማ በሞገስ በዙፋኑ ላለው
በዙፋኑ ላለው
በዙፋኑ ላለው
በማደሪያ ላለው
በማደሪያ ላለው
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
ቅዱስ የኔ ጌታ ቅዱስ (ሀያል)
ሀያል የኔ ጌታ ሀያል
Writer: Mignot Dansa

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists