Kishore Kumar Hits

Yishak Sedik - Menfes Kidus lyrics

Artist: Yishak Sedik

album: Yiwedenal


አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ
ወደ እውነትህ ምራኝ
አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ
ክንድህ ታጽናኝ እጅህ ትርዳኝ
አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ
ወደ እውነትህ ምራኝ
አግኘኝ መንፈስ ቅዱስ
ክንድህ ታጽናኝ እጅህ ትርዳኝ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
ተጠምቼሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
እፈልግሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
ተጠምቼሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
እፈልግሀለሁ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
አይን ከማየት ጆሮም ከመስማት
ሞልቶ አያውቅም ለስንት ዘመናት
ምኞትን ድሎትን ማጣት
አንተ ካልረዳህ ነፍስ አይሆንላት
ግና መንፈሴ ሲጮህ ወዳንተ
እኔ ይሰማኛል እየቃተተ
እየቃተተ
አልጥምህ ብሎኝ ምቾቴ ሁሉ
አካላቴም ጭምር መንፈስህን አሉ
አንተን አንተን አሉ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
ተጠምቼሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
እፈልግሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
ተጠምቼሀለሁ
ና ዳሰኝ አረስርሰኝ
ተጠምቼሀለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists