Kishore Kumar Hits

Meskerem Getu - Kalante Hiwot Yelegnem lyrics

Artist: Meskerem Getu

album: Kalante Hiwot Yelegnem


ካላንተ ህይወት የለኝም
ካላንተ ደስታ የለኝም
ካላንተ አይሆንልኝም
ካላንተ አይመቸኝም
አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ አንተ ነህ ህይወቴ
የልቤ አርካታ ምቾቴ አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ
ካላንተ አያምርብኝ
ካላንተ አይመቸኝም
ካላንተ መንገድ አላውቅም
ካላንተ አይሆንልኝም
አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ አንተ ነህ ህይወቴ የተገለጥክልኝ በልጅነቴ አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ
ኢየሱስ አንተን የያዘ ሌላ ምን ይሻል
እንደምትወደው ያወቀ ተማምኖ ይኖራል
በፍቅርህ ልቤ ጠንክሮ ይኸው እስከዛሬ
እጆችህ እየደገፉኝ አለው አብሬ
አሃ አሃ ነፍሰ የምትወድህ መልካም መአዛዬ
አሃ አሃ ካንተ የትም አልሄድም አንተ ነህ አኗሪዬ
አሃ አሃ ጥገኛ ነኝ እና የምኖር በጥላ
አሃ አሃ ካላንተ የለሁም አንተ ነህ የኔ ተስፋ
ካላንተ ህይወት የለኝም
ካላንተ ደስታ የለኝም
ካላንተ አይሆንልኝም
ካላንተ አይመቸኝም
አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ አንተ ነህ ህይወቴ
የልቤ አርካታ ምቾቴ አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ
ካላንተ አያምርብኝም
ካላንተ አይመቸኝም
ካላንተ መንገድ አላውቅም
ካላንተ አይሆንልኝም
አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ አንተ ነህ ህይወቴ የተገለጥክልኝ በልጅነቴ አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ
መገኘትህ በሌለበት ብዙ ብለፋ
ደቂቃው ዘመን ይሆናል የማይገፋ
በአለም ደልቶኝ ከምኖር በሃጣን ድንኳን
በቤትህ ሁልጊዜ ኖሬ የተጣልኩ ብሆን
አሃ አሃ በዘላለም ኪዳን ተሳስረናልና
አሃ አሃ አትለወጥብኝ ብደክም ብጠና
አባቴ ነህና ኢየሱስ ወዳጄ
አሃ አሃ እከተልሃለው ሁሉን ነገር ትቼ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists