Meskerem Getu - Egziabher Neh lyrics
Artist:
Meskerem Getu
album: Mengistih Timta
ልዑል አምላካችን እስኪ እንስገድልህ
የሚያክልህ የለም በግርማም በኃይልህ
ሥልጣናት አለቆች ለአንተ ተገዙ
ውበትህን አይተው በግርማህ ፈዘዙ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ኦሆ አምላካችን ነህ
ኦሆ ፈጣሪያችን ነህ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
♪
ምድርን በኃይልህ የፈጠርክ
ዓለምን በጥበብህ መሠረትክ
ሰማያትን በማስተዋል የዘረጋህ
አምሳያ የለህም ከአንተ ሚጠጋ
ሰማያትን በማስተዋል የዘረጋህ
አምሳያ የለህም ከአንተ ሚጠጋ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ኦሆ አምላካችን ነህ
ኦሆ ፈጣሪያችን ነህ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
♪
ልዑል አምላካችን እስኪ እንስገድልህ
የሚያክልህ የለም በግርማም በኃይልህ
ሥልጣናት አለቆች ለአንተ ተገዙ
ውበትህን አይተው በግርማህ ፈዘዙ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ኦሆ አምላካችን ነህ
ኦሆ ፈጣሪያችን ነህ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
ለእርስትህ መረጥከን ለየኸን
ሕዝቦችህ አደረግከን
♪
ዙፋንህ ጽኑ ማይነቃነቅ
ዓመትህ ተቆጥሮ የማያልቅ
ቅዱስ ቅዱስ ኃያል ኃያል ግሩም ብርቱ
የጠቢባን ጥበብ በፊትህ ነው ከንቱ
ቅዱስ ቅዱስ ኃያል ኃያል ግሩም ብርቱ
የጠቢባን ጥበብ በፊትህ ነው ከንቱ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
ኦሆ አምላካችን ነህ
ኦሆ ፈጣሪያችን ነህ
ኦሆ አንተ እግዚአብሔር ነህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist