Kishore Kumar Hits

Meskerem Getu - Temechetogne Newe lyrics

Artist: Meskerem Getu

album: Eketelehalehu


ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ
ሀዘኔን የሚያልፍ ማፅናናትህ
እንባዬን ያበስከው መጋቢዬ
ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ማትከዳኝ ማትለወጥ በሁኔታ
አትተወኝ ስደክም ስበረታ
ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ
ዘላለም የሚቀጥል እያበራ
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
ከጎኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ ከአንተ ጋራ)
አለሁኝ የምትል ለተጎዳ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists