Kishore Kumar Hits

Meskerem Getu - Eketelihalehu lyrics

Artist: Meskerem Getu

album: Eketelehalehu


ና መድኃኒቴ አምላክ ከፊቴ ሁን አንተ
እከተልሃለሁ አታውቅም ተሳስተህ
ከአንተ እየተማርኩ ሕይወቴ ይገራ
ጭምተኛ ልሁን እንድመስልህ ልትጋ
እከተልሃለሁ (ጌታ) እከተልሃለሁ (ኦ)
ከአንተ ትህትናን ብዙ ነው የምማረው
እከተልሃለሁ ጌታ እከተልሃለሁ
ከአንተ ቅድስና (ቅድስና)
ብዙ ነው የምማረው

ትልቅ ሆነህ ሳለህ ከሁሉ የምትበልጥ
ደቀ መዘሙርቱን እግራቸውን አጠብክ
ትዕቢተኝነትን ከአንተ ዘንድ አላየሁ
ራስን ዝቅ ማድረግ ከአንተ እማራለሁ
ና መድኃኒቴ አምላክ ከፊቴ ሁን አንተ
እከተልሃለሁ አታውቅም ተሳስተህ
ከአንተ እየተማርኩ ሕይወቴ ይገራ
ጭምተኛ ልሁን እንድመስልህ ልትጋ
እከተልሃለሁ (ጌታ) እከተልሃለሁ (ኦ)
ከአንተ ትህትናን ብዙ ነው የምማረው
እከተልሃለሁ ጌታ እከተልሃለሁ
ከአንተ ቅድስና (ቅድስና)
ብዙ ነው የምማረው

የሥጋዊ ነገር ማልመድ ሰውነትን
ለጥቂት ይጠቅማል ይሰጣል ጊዜያዊ ደስታ
ግን ጌታ አንተን መምሰል የዘለዓለሙን
እጅግ ተስፋ አለው መከተል አንተን
ና መድኃኒቴ አምላክ ከፊቴ ሁን አንተ
እከተልሃለሁ አታውቅም ተሳስተህ
ከአንተ እየተማርኩ ሕይወቴ ይገራ
ጭምተኛ ልሁን እንድመስልህ ልትጋ
እከተልሃለሁ (ጌታ) እከተልሃለሁ (ኦ)
ከአንተ ትህትናን ብዙ ነው የምማረው
እከተልሃለሁ ጌታ እከተልሃለሁ
ከአንተ ቅድስና (ቅድስና)
ብዙ ነው የምማረው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists