Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Beyet Hager Newe Egziabher lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Beyet Hager Newe Egziabher


በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
ሰው ፡ ጥሎ ፡ የሚያወቀው ፡ እግዚአብሔር (፬x)
እግዚአብሔር ፡ አይጥልሽም
እግዚአብሔር ፡ አይተውሽም
እግዚአብሔር ፡ አይረሳሽም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ አይጥልህም
እግዚአብሔር ፡ አይተውህም
እግዚአብሔር ፡ አይረሳህም (፪x)
ዝም ፡ በሉ ፡ ዝም ፡ በሉ
በኩራት ፡ አትናገሩ (፫x)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x)
የእኔ ፡ አምላክ ፡ አዋቂ ፡ ነው
ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x)
እግዚአብሔር ፡ አይጥለንም
እግዚአብሔር ፡ አይተወንም
እግዚአብሔር ፡ አይረሳንም (፪x)
እግዚአብሔር ፡ አይጥለንም
እግዚአብሔር ፡ አይተወንም
እግዚአብሔር ፡ አይረሳንም (፪x)
ሁሉም ፡ በየጓዳው ፡ ችግሩን ፡ እያየ
አንተን ፡ ለማመስገን ፡ እንደምን ፡ ዘገየ (፪x)
ምድር ፡ ሆይ ፡ ደስ ፡ ይበልሽ
ሠማያትም ፡ ዘምሩ ፡ ኮረብቶች ፡ አጨብጭቡ
ተራሮች ፡ እልል ፡ በሉ
እግዚአብሔር ፡ ችግረኛውን ፡ አስቧል ፡ የተጐዳውን (፪x)
ዝም ፡ በሉ ፡ ዝም ፡ በሉ
በኩራት ፡ አትናገሩ (፫x)
እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው
ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x)
የእኔ ፡ አምላክ ፡ አዋቂ ፡ ነው
ሥራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x)
ሥራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፮x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists