Lily Kalkidan Tilahun - Sirah Girumina Dink Newe lyrics
Artist:
Lily Kalkidan Tilahun
album: Beyet Hager Newe Egziabher
በወጀብ በአውሎ-ንፋስ በማእበል ስንናወጥ
ወጀቡን የሚገስጽ ማዕበሉን የሚያሰኝ ጸጥ
ኢየሱስ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
♪
እኛን ያስጨነቀውን ማዕበሉን የሚረግጥ
በውኃ ላይ የሚራመድ እኛንም የሚያራምድ
ኢየሱስ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
♪
በእጥፍ የነደደውን እቶኑን የሚያበርድ
በእሳት ውስጥ የሚራመድ እኛንም የሚያራምድ
ኢየሱስ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው (፪×)
ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ጌታ ሆይ
ኢየሱስ (፬x)
♪
አምነንህ አላፈርንም ጠብቀን አልከሰርንም
ኢየሱስ የእኛ ጌታ ሁሉንም የረታህ
አምነንህ አላፈርንም ጠብቀን አልከሰርንም
ኢየሱስ የእኛ ጌታ ሁሉንም የረታህ
አምነንህ አላፈርንም ጠብቀን አልከሰርንም
ኢየሱስ የእኛ ጌታ ሁሉንም የረታህ
አምነንህ አላፈርንም ጠብቀን አልከሰርንም
ኢየሱስ የእኛ ጌታ ሁሉንም የረታህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist