Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Yale Miheretih lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Beyet Hager Newe Egziabher


ያለምህረትህ ምን አለኝ
ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ
ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (፬x)
ያለምህረትህ ምን አለኝ
ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ
ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (፮x)

የምህረት ደጆችህ ተከፍተውልኛል
እጅህም ለእኔ ተዘርግቶልኛል
የምህረት ደጆችህ ተከፍተውልኛል
እጅህም ለእኔ ተዘርግቶልኛል
እመጣለሁ ወደ አንተ
እገባለሁ የእኔ ጌታ
እገባለሁ እገባለሁ የእኔ ጌታ
እመጣለሁ ወደ አንተ
እመጣለሁ የእኔ ጌታ
እመጣለሁ እመጣለሁ
ያለምህረትህ ምን አለኝ
ያለ ይቅርታህ ምን አለኝ
ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ (፬x)

የእኔ መታመኛ ምህረትህ ብቻ ነው
ድፍረት የሚሰጠኝ የፍቅር ፊትህ ነው
የእኔ መታመኛ ምህረትህ ብቻ ነው
ድፍረት የሚሰጠኝ የፍቅር ፊትህ ነው
እመጣለሁ ወደ አንተ እመጣለሁ የእኔ ጌታ
እገባለሁ እገባለሁ ወደ አንተ
እመጣለሁ የእኔ ጌታ እመጣለሁ ወደ አንተ
እመጣለሁ እመጣለሁ የእኔ ጌታ

ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ (፪x)
ኢየሱስ መባና መሰዋእት
ኢየሱስ የመዓዛ ሽታ
ኢየሱስ አድርጐ እራሱን
ኢየሱስ የሰጠኝ ጌታ
ኢየሱስ እኔ አመልከዋለሁ
ኢየሱስ ቀንም ሆነ ማታ
የርህራሄ አባት የመጽናናት ሁሉ አምላክ
የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
አምላክና አባት ይባረክ
የርህራሄ አባት የመጽናናት ሁሉ አምላክ
የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
አባትና አምላክ ይባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ (እሆሆ)
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (ተባረክ)
ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ (ኦውኦ)
ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ (አንተ ተባረክ)
ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ
ተባረክ ጌታ ተባረክ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists