Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Ene Enja lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Beyet Hager Newe Egziabher


እኔ እንጃ (፪x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ
ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን
እኔ እንጃ (፪x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ
ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን
ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት
ፍቅር የሞላበት እግዚአብሔር ያለበት
ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት
ፍቅር የሞላበት እግዚአብሔር ያለበት
እግዚአብሔር ያለበት (፬x)
የእግዚአብሔር መንግስት ጽድቅና ሰላም
በመንፈስ የሆነ ደስታ ነው
የእግዚአብሔር መንግስት ጽድቅና ሰላም
በመንፈስ የሆነ ደስታ ነው
የእግዚአብሔር መንግስት ጽድቅና ሰላም
በመንፈስ የሆነ ደስታ ነው
የእግዚአብሔር መንግስት ጽድቅና ሰላም
በመንፈስ የሆነ ደስታ ነው
ጸጥታ ያለበት እረፍት የሞላበት
እፎይታ ያለበት እግዚአብሔር ያለበት
ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት
ፍቅር የሞላበት እግዚአብሔር ያለበት
እግዚአብሔር ያለበት (፬x)
እኔ እንጃ (፪x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ
ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን
እኔ እንጃ (፪x) ቃል አገኝ ይሆን ወይ
ለመግለጽ የሚሰማኝን ከአንተ ጋር ስሆን
አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ
የእኛማ እግዚአብሔር እኩያ የለህ (፪x)
አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ
የእኔ ጌታ ኢየሱስ እኩያም የለህ
እኩያም የለህ (፫x)
የእኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የእኔ አምላክ የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
ሥጋዬን አልነጭም ፊቴን አልቧጭርም
አምላኬን ለማግኘት ብዙ አልቸገርም
እግዚአብሔር ሆይ ስለው አቤት የሚለኝ
ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው ያለኝ
የእኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የእኔ አምላክ የሚሰማ የሚመልስ የሚናገር
የሚናገር የሚናገር የሚሰማ የሚመልስ
የሚናገር የሚናገር የሚነግረኝ የሚነግረኝ
የሚያወራኝ የሚያወራኝ
አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ
የእኔማ እግዚአብሔር እኩያም የለህ (፪x)
አቤት ፍጥረት አይቶ ተደነቀብህ
የእኔ ጌታ ኢየሱስ እኩያም የለህ (፮x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists