Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Amlekoh Yafere Yelem lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Le Egziabher Kelal Newe, Vol. 5


አዎን እህሌን ዉኃዬን ባርከሀል አሀሀ
በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሀል ኦሆሆ
አዎን እህሌን ዉኃዬን ባርከሀል አሀሀ
በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሀል
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል ኦሆሆ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል አሀሀ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል ኦሆሆ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል
አመልክሀለሁ ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ (ወድጄ)
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ (ወድጄ)
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ
እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብር ጋር ደርሶ
ክብር ጋር ደርሶ
አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ
እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብር ጋር ደርሶ
ክብር ጋር ደርሶ
ክብር ጋር ደርሶ
ክብር ጋር ደርሶ
አምልኮህ አምልኮህ አንተን ወዶ ወዶ
አንተን ወዶ ወዶ
ማን የቀረ አለ ከበረከት ማዶ
ከበረከት ማዶ
አምልኮህ አምልኮህ አንተን ወዶ ወዶ
አንተን ወዶ ወዶ
ማን የቀረ አለ ከበረከት ማዶ
ከበረከት ማዶ
አዎን እህሌን ዉኃዬን ባርከሀል አሀሀ
በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሀል ኦሆሆ
አዎን እህሌን ዉኃዬን ባርከሀል አሀሀ
በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሀል
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል ኦሆሆ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል አሀሀ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል ኦሆሆ
የዘመኔን ቁጥር ሞልተሀል
አምልኮህ ያፈረ የለም አንተን አሞጋግሶ
እዚያው ቀርቷል እንጂ ክብር ጋር ደርሶ
ክብር ጋር ደርሶ
ፀልዮ ያፈረ የለም አንተን ተለማምጦ
ተቀብሏል እንጂ ከሁሉ አብልጦ
ከሁሉ አብልጦ
ከሁሉ አብልጦ
ከሁሉ አብልጦ
አመልክሀለሁ ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ
ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ
ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
አመልክሀለሁ ወድጄ
ወድጄ
አመልክሀለሁ ፈቅጄ
By eyuel_yasnii

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists