Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Tinfash Eskemitregn lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Le Egziabher Kelal Newe, Vol. 5


ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ
ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ
ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ
ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ
የማይሆንን ነገር ይሆናል ብለህ
የማይቻለውን ይቻላል ብለህ
ይኸው አስደነከኝ እንዲህ አድርገህ
የማይሆንን ነገር ይሆናል ብለህ
የማይቻለውን ይቻላል ብለህ
ይኸው አስደነከኝ እንዲህ አድርገህ
አቤት አምላኬ አርገህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
አቤት ጌታዬ አርገህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
አንተ ተናጥቀህ ለእኔ ብለህ
አስደናቂ ነገር ይኸው አደረገ
አንተ ተናጥቀህ ለእኔ ብለህ
አስደናቂ ነገር ይኸው አደረገ
አቤት አምላኬ አርገህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
አቤት ጌታዬ አርገህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ
ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ
ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ
ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ
በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና
ይሄ ሁሉ አልሆንምና
እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና
በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና
ኢሄ ሁሉ አልሆንምና
እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና
እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን
እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን
እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን
እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን
ክፍል አደርጋለሁ በደስታ
ይሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ
ክፍል አደርጋለሁ በደስታ
ይሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ
እየበሉ እተጠጡ ዝም
ይሄ ነገር እኔ አይገባኝም
እከፍላለሁ እኔስ በደስታ
ተመሥገን ይገባዋል ጌታ
እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን
እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን
እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን
እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን
ክፍል አደርጋለሁ በደስታ
ይሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ
ክፍል አደርጋለሁ እንደገና
ሌላም ሌላም ነገር ጭምርና
በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና
ይሄ ሁሉ አልሆንምና
እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና
በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና
ይሄ ሁሉ አልሆንምና
እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና
አቤት አምላኬ አርገህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
አቤት ጌታዬ አርገህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል
የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists