Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Bebereket Yemiyanor lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Le Egziabher Kelal Newe, Vol. 5


ሠማዩ የአንተ ነው ፣ የአንተ ነው
ምድሩ የአንተ ነው ፣ የአንተ ነው
ሠማዩ የአንተ ነው ፣ የአንተ ነው
ምድሩ የአንተ ነው ፣ የአንተ ነው
ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (፬x)
በበረከት የሚኖር ግርማው የሚያስፈራ
ድህነትን የማያውቅ ችግር የማይፈራ
በዘመናት መሃከል እንደ አንተ ያለ ማነው
ባለጠጋ መሆንክህን እኔ እናገራለሁ
በበረከት የሚኖር ግርማው የሚያስፈራ
ድህነትን የማያውቅ ችግር የማይፈራ
በዘመናት መሃከል እንደ አንተ ያለ ማነው
ባለጠጋ መሆንክህን እኔ እናገራለሁ
ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (፬x)
የእኔ አምላክ ክብር ያለዉ ክብር ያለው
አምላኬ ሞገስ ያለው ሞገስ ያለዉ
የእኔ አምላክ ክብር ያለዉ ክብር ያለው
አምላኬ ሞገስ ያለው ሞገስ ያለዉ
ክብር ያለው ሞገስ ያለዉ
ሁሉም ያለው (፬x)
ባለጠግነትህ ዓለምን ሸፈነው (፬x)
ባህሪህ መልካም ነው
ግሩም ነው ድንቅ ነው
አንተን ተመልክቶ እማይወድ ማነው
አቤት የእኔ ጌታ ፣ አቤት የእኔ ጌታ
ባህሪህ መልካም ነው
ግሩም ነው ድንቅ ነው
አንተን ተመልክቶ እማይወድ ማነው
አቤት የእኔ ጌታ ፣ አቤት የእኔ ጌታ
ባህሪህ መልካም ነው
ግሩም ነው ድንቅ ነው
አንተን ተመልክቶ እማይወድ ማነው
አቤት የእኔ ጌታ ፣ አቤት የእኔ ጌታ
ባህሪህ መልካም ነው
ግሩም ነው ድንቅ ነው
አንተን ተመልክቶ እማይወድ ማነው
አቤት የእኔ ጌታ ፣ አቤት የእኔ ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists