Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Mirkuzie lyrics

Artist: Lily Kalkidan Tilahun

album: Le Egziabher Kelal Newe, Vol. 5


ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (፪x)
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (፪x)
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም
ይብላኝ አምላክ ለሌለው
መታመኛ የሚሆነው
እኔስ አምላክ አለኝ
እሚያስተማምነኝ
ይብላኝ አምላክ ለሌለው
መታመኛ የሚሆነው
እኔስ አምላክ አለኝ
እሚያስተማምነኝ
በምንም ተዓምር አላቋርጥም
በአንተ መመካቴ እኔ አላቆምም (፪x)
ምርኩዝዬ አንተ ታስፈልገኛለህ
እስከ መጨረሻው እኔን ታቆማለህ (፪x)
ይብላኝ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት
አምላክ ለሌለው
ይብላኝ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት
አምላክ ለሌለው
እኔስ አምላክ አለኝ እሚያስተማምነኝ
እኔስ አባት አለኝ አይዞሽ ልጄ የሚለኝ
እኔስ ጌታ አለኝ እሚያስተማምነኝ
በምንም ተዓምር እኔ አላቆምም
በአንተ መመካቴን አላቋርጥም (፪x)
ምርኩዝዬ አንተ ታስፈልገኛለህ
እስከ መጨረሻው ታዛልቀኛለህ (፪x)
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (፪x)
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (፪x)
ምርኩዜ ሸንበቆ አይደለም (፪x)
ይብላኝ አምላክ ለሌለው
መታመኛ የሚሆነው
እኔስ አምላክ አለኝ
እሚያስተማምነኝ
ይብላኝ አምላክ ለሌለው
መታመኛ የሚሆነው
እኔስ አምላክ አለኝ
እሚያስተማምነኝ
ይብላኝ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት
ኢየሱስ ለሌለው
ይብላኝ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት
አዳኝ ለሌለው
እኔስ ኢየሱስ አለኝ ሕይወቱን የሰጠኝ
እኔስ አዳኝ አለኝ ጉልበቱን የሰጠኝ
እኔስ ኢየሱስ አለኝ ሕይወቱን የሰጠኝ
ምርኩዝህ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (፪x)
ምርኩዝሽ ሸንበቆ አይደለም (አይደለም) (፪x)
አይደለም (አይደለም) (፬x)
ምርኩዝህ ሸንበቆ አይደለም
ምርኩዝሽ ሸንበቆ አይደለም
አይደለም (፰x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists