Kishore Kumar Hits

Agegnehu Yideg - Misgana Misgana lyrics

Artist: Agegnehu Yideg

album: Bizu Yehonkilign


የዉለታህን ልክ ቆጥሬ ቆጥሬ
መጨረስ አልቻልኩመ ለአህዛብ ተናግሬ
ያደረክልኝን ቆጥሬ ቆጥሬ
መጨረስ አልቻልኩመ በቤትህ ዘምሬ
ያደረክልኝን ቆጥሬ ቆጥሬ
መጨረስ አልችልመ ለአህዛብ ተናግሬ
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ኃጥያተኞች ሳለን እግዚአብሔር አሰበን
ከፋንዲያ ላይም ከፍ ከፍ አረገን
በሕይወት መዝገብ ላይ ሥማችንን ጻፈው
የዘለዓለም አምላክ ምሥጋና ይድረሰው
በሕይወት መዝገብ ላይ ሥማችንን ጻፈው
የናዝሬቱ ኢየሱስ ምሥጋና ይድረሰው።
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ኢየሱስ እረኛችን ጠባቂያችን ሆኗል
በሞት ጥላም ብንሄድ ምኑን ያስፈራናል
በለመለምው መስክ በእረፍት ውኃ ዘንድ
ሁሌ ይመራናል ወደ እውነት መንገድ።
በለመለምው መስክ በእረፍት ውኃ ዘንድ
ሁሌ ይመራናል ወደ እውነት መንገድ።
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
አዕምሮን የሚያልፍ ሰላሙን ሰጥቶናል
በጌታ በኢየሱስ ሁሌ ደስ ይለናል
ምድር ብትናውጥ አንዳች አንሆንም
የመረጠን አምላክፈጽሞ አይተወንም
ምድር ብትናውጥ አንዳች አንሆንም
የመረጠን ኢየሱስ ፈጽሞ አይተወንም
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ምሥጋና ምሥጋና ክብር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
ለአምላካችን ለእግዚአብሔር
እግዚአብሔር ከላይ በድንቅ ጐብኝቶናል
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በእሳት አጥልቆናል።
በመከራም ጊዜ እንደሰታለን
እንደ ዘንባባ ዛፍ እንለመልማለን
በመከራም ጊዜ እንደሰታለን
በሽምግልናችን እንለመልማለን።
ላማስግነው ላማስግነው ላምስግናው ኦሆ
ጌታ ፍፁም ዋደር የላዊ
ላማስግነው ላማስግነው ላማስግነው ኦሆ
ውዴ ፍፁም ዋደር የላዊ
አያሱስ ጌታ ንው አያሱስ ጌታ ንው
አረ ማነው ማነው አሱን የሚመስለው
አያሱስ ጌታ ንው አያሱስ ጌታ ንው
አረ ማነው ማነው ክብሩን የሚችለው
ላማስግነው ላማስግነው ላምስግናው ኦሆ
ጌታ ፍፁም ዋደር የላዊ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists