Tesfaye Gabisso - Bekurentihn Lemin Shetkew lyrics
Artist:
Tesfaye Gabisso
album: Yayihal
በኩርነትህን ለምን ሸጥከው
ኢየሱስን ለምን ለወጥከው
ክብርና ገንዘብ ጠፊ ነው
የማይጠፋውን ምረጠው
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ለማያጠግብህ እሮጠህ
ምናምንቴ ነገር ወደህ
ረብ ረድኤት በማይሆነው
በኩረነትህን ሸጥከው
በኩርነትህን ለምን ሸጥከው
ኢየሱስን ለምን ለወጥከው
ክብርና ገንዘብ ጠፊ ነው
የማይጠፋውን ምረጠው
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ብዙዎች ወደቁ ተጠልፈው
በገንዘብ ፍቅር ተነድፈው
ብልጽግና ያታልላል
ይሁዳ ጌታውን ሽጧል
በኩርነትህን ለምን ሸጥከው
ኢየሱስን ለምን ለወጥከው
ክብርና ገንዘብ ጠፊ ነው
የማይጠፋውን ምረጠው
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
ሰይፍ ከዋጠው የበለጠ
የኃጢአት ዱር ብዙ ዋጠ
አንተን የዋጠህ ምንድን ነው
ነፍስህን አንቆ የያዘው
በኩርነትህን ለምን ሸጥከው
ኢየሱስን ለምን ለወጥከው
ክብርና ገንዘብ ጠፊ ነው
የማይጠፋውን ምረጠው
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነ
ጌታ ይሻልሃል ለዘለዓለም ሕይወት የሆነህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist