Kishore Kumar Hits

Tesfaye Gabisso - Tenes lyrics

Artist: Tesfaye Gabisso

album: Yayihal


ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ሕዝብህ በምድረ ግብፅ ኑሮ ቢመራቸው
ከበግ ጥበቃ ላይ ሙሴን የጠራኸው
የዘመናት ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ
ዘንዶውን የወጋህ አንተ አይደለህም ወይ
ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ያሳተ ይማላስ ያዛለም ይበርታ
ያሃጣት ምርኮኛ ካስራት ይፋታ
ክንድህን ስታብክ ባናፍቆት ዚላናል
አስቲ አንድ ጊዜ ጎብኛን ታጣምታናል
ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ያለፉት ባሮችህ አስከብረውሃል
ኃይልህ ከላይ ሲወርድ ከአንበሳ ገጥመዋል
አንካሶች ሮጠዋል ጋኔሎች ወጥተዋል
ጊዜ እይለውጥህም እኛም አይተንሃል
ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ተነሥ ተነሥ ተነሥ ተነሥ
የእግዚአብሔር ክንድ እንደ ጥንቱ ተነሥ
ኃይልንም ልበስ እንደ ጥንቱ ተነሥ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists