Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Eweraredalehu lyrics

Artist: Tekeste Getnet

album: Eweraredalehu, Vol. 4


መቼ ዘነጋሁት የትላንቱን ነገር
ከሞቴም መትረፌ አያልቅም
በአደባባይ ልቁም ያረከውን ላውራ
የት እደርስ ነበረ ባልሆን ከአንተ ጋራ
መቼ ዘነጋሁት የትላንቱን ነገር
ከሞቴም መትረፌ አያልቅም
በአደባባይ ልቁም ያረከውን ላውራ
የት እደርስ ነበረ ባልሆን ከአንተ ጋራ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ
ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ
ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
ጌታ እንደ አንተ ያለ ለኔ የለም
የፀሀዩን ብርሃን በጥላ ከልለህ
ድቅድቁን ጨለማ በብርሃን ለውጠህ
ቁር ሳያገኘኝ እባቡ ሳይነድፈኝ
አቤት የኔ ጌታ ከስንቱ ታደከኝ
የፀሀዩን ብርሃን በጥላህ ከልለህ
ድቅድቁን ጨለማ በብርሃን ለውጠህ
ቁር ሳያገኘኝ እባቡ ሳይነድፈኝ
አቤት የኔ ጌታ ከስንቱ ታደከኝ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ
ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ
ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ
ትዝ ትዝ ይለኛል ያረክልኝ ሁሉ
ሳልቆጥብ ልናገር ዘመኔን በሙሉ
ጌታ ማዳንህን ለሰው ሳላወራ
አንድም ቀን አያልፍም ስምህን ሳልጠራ
ትዝ ትዝ ይለኛል ያረክልኝ ሁሉ
ሳልቆጥብ ልናገር ዘመኔን በሙሉ
ጌታ ማዳንህን ለሰው ሳላወራ
አንድም ቀን አያልፍም ስምህን ሳልጠራ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደጅህ
ለዛሬም ትምክቴ አንተው ነህ
ትላንትን ባንተ አልፌ
ከጨካኙ ከአውሬው ተርፌ
ሳልሰጋ ልኑር በደ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists