Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Temesgen lyrics

Artist: Tekeste Getnet

album: Eweraredalehu, Vol. 4


መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ በአንተ ፡ ተጠብቆ
ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ ጠላቴ ፡ እንኳን ፡ አውቆ
ይሸሸኝ ፡ ጀመረ ፡ በሄድኩበት ፡ ስፍራ
ሁሉን ፡ አስረገጥከኝ ፡ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው
ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው
ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው
ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው
እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና
መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና
ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው
ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው
እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና
መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና
ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን
አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን
ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን
አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን
ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን
ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን
አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን
ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን
አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን
ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን
ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ
ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ
ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ
ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists