Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Ewdehahlehu lyrics

Artist: Tekeste Getnet

album: Eweraredalehu, Vol. 4


እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
(ኦሆ) አንተን ፡ አልኩኝ ፡ እኔስ ፡ (ኦሆ) በጠዋት ፡ በማታ
(ኦሆ) እረፍት ፡ ያገኘሁት ፡ (ኦሆ) በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ጌታ
(ኦሆ) አላማህ ፡ ገብቶኛል ፡ (ኦሆ) የሆንክልኝ ፡ ለእኔ
(ኦሆ) ዘምሬ ፡ አልጨርሰው ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ ዘመኔ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
አንተ የሕይወቴ ፡ እረኛ ፡ (አሃሃ)
አንተ የነፍሴ ፡ ጠባቂ ፡ (ኤሄ)
አንተ ለክፉ ፡ ቀን ፡ ደራሽ ፡ (አሃሃ)
አንተ ምስኪኑን ፡ ታዳጊ ፡ (ኤሄሄ)
አንተ የደሃ ፡ አደግ ፡ አባት ፡ (አሃሃ)
አንተ ለተጠቃው ፡ ፈራጅ ፡ (አሄሄ)
አንተ እንባ ፡ የምታብስ ፡ (አሃሃ)
አንተ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ (አሄሄ)
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ
(ኦሆ) እወድሃለሁኝ ፡ (ኦሆ) ብርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለእኔ
(ኦሆ) እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ (ኦሆ) ኢየሱስ ፡ መድህኔ
(ኦሆ) ሞቴን ፡ ሞተህልኝ ፡ (ኦሆ) በሕይወት ፡ አኖርከኝ
(ኦሆ) የምለው ፡ የለኝም ፡ (ኦሆ) እወድሃለሁኝ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
እወድሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ሁለንተናዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists