Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Saselasilewe lyrics

Artist: Tekeste Getnet

album: Negistate Bikeyeru (Special Edition)


ምን ልበል ምን ልናገር ቃላትም አጠረኝ
የሞትን አዋጅ ሽሮ በሕይወት ኑር ሲለኝ
ምህረቱ እንደፀና የሚያውቀኝ ያውቀው የለ
ያ ክፉ እንዳይጎዳኝ ቁጣውን ከለከለ
እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትናንቱን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሀገር ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
እኔማ ሳሰላስለው እኔማ ያለፍኩትን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሁሉ ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
የተጠበቁ ጉድጓዶች ምንጫቸው ነጠፈ
ያም ሄደ እያለፈ ይሄም ሄደ እያለፈ
ብቻውን ህዝቡን የመራ በደረቁ ምድር
ምንኛ ታማኝ ነው ታማኙ እግዚአብሔር
የተጠበቁ ጉድጓዶች ምንጫቸው ነጠፈ
ያም ሄደ እያለፈ ይሄም ሄደ እያለፈ
ብቻውን ህዝቡን የመራ በደረቁ ምድር
ምንኛ ታማኝ ነው ታማኙ እግዚአብሔር
አለኝታዬ መከታዬ
ቁምነገር ተገኘበት አይጠቅምም የተባለው
የሰማይ የምድር ጌታ ከሱ ጋር አብሮ ዋለ
በንጉስ ገበታ ላይ ተገኘ በክብር
ምስኪኑን የሚያነሳ ማነው እንደ እግዚአብሔር
እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትላንቱን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሀገር ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
እኔማ ሳሰላስለው እኔ ያለፍኩትን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሁሉም ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
ያሰብኩት እንዳይሞላ እንቅፋት ሲገጥመኝ
ከፊቴ እየቀደመ ገለል አረገልኝ
ማዕበሉ እንዳያሰጥመኝ ንፋሱን ሲገስፀው
አይኔ አይቷል በዘመኔ ፍጥረታት ሲታዘዘው
እኔማ ሳሰላስለው እኔማ የትናንቱን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሀገር ያውቅ የለ እኔማ እንደረዳኸኝ
እኔማ ሳሰላስለው እኔማ ያለፍኩትን
እኔማ ምክንያት ሆነኝ እኔማ ለማመስገን
እኔማ እንደሌላ ሰው እኔማ ዝም አያሰኘኝ
እኔማ ሁሉ ያውቅ አይደል እኔማ እንደረዳኸኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists