Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Tilik Neh lyrics

Artist: Tekeste Getnet

album: Negistate Bikeyeru (Special Edition)


አልተጋነነም እስካሁኑ
የተነገረው በየቀኑ
አትጨረስም ተብራርተህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
አልተጋነነም እስካሁኑ
የተነገረው በየቀኑ
አትጨረስም ተብራርተህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማትንቅ
አለ በማደሪያው አለ
ቸርነቱ ያልተጋደለ
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጋደለ
አማኝ አልሻም ማጋነኛ
ታላቅነትህን ለማስረጃ
አይቸዋለው በህይወቴ
ማእረጌ ሆነህ ገብተህ እቤቴ
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል
ስራህ ልዩ ነው ከአይምሮ ያልፋል
የጠቢብ ጥበብ ያዋቂው
አንተን አይገልጥህ ተራኪው
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በማደሪያው አለ
ቸርነቱ ያልተጋደለ
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደለ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሄር እኔን መውደዱ
እግዚአብሄር እኔን መውደዱ
እግዚአብሄር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሄር ትንሹን መውደዱ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሄር ደሃውን መውደዱ
እግዚአብሄር እኔን መውደዱ
እግዚአብሄር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሄር እኔን መውደዱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists