Kishore Kumar Hits

Samuel Tesfamichael - Tileyaleh lyrics

Artist: Samuel Tesfamichael

album: Melhike, Vol. 4


የክብር ንጉሥ ሆይ እንዴት ታላቅ ነህ
ከዙፋንህ ስር በእዉነት በመንፈስ ልስገድልህ
ጌታ እየሱስ ሆይ እንዴት ታላቅ ነህ
ከዙፋንህ ስር በእዉነት በመንፈስ ልስገድልህ
ከሰው ልጆች ይልቅ ያማረዉ ዉበትህ
የፀጋ ቃል ሁሌ ያፈሳል ከንፈርህ
አይኖቼ አይተዉ ፈዘዙ በክብርህ(፪×)
ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×)
አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×)
ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×)
ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×)
አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×)
ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×)
ፊትህ እንደ ፀሐይ በኃይል ያበራል
እንደ ብዙ ዉሆች ድምፅህ ያስፈራል
በግርማህ ተገርሜ ቀረሁኝ ተደምሜ
ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×)
አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×)
ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×)
ማን ይመስልሃል ኧረ ማን ሊያክልህ (፪×)
አንተኮ ከአማላዕክት ትለያለህ (፪×)
ዉድ ከአእላፋት ትበልጣለህ (፪×)
ሃሌሉያ (፰×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists