Kishore Kumar Hits

Samuel Tesfamichael - Bemedine lyrics

Artist: Samuel Tesfamichael

album: Melhike, Vol. 4


በእኔ ፈንታ ተተክቶ
ወጥችያለው እስሬ ተፈቶ
በኃጥያቴ ምክንያት እንዳልቀጣ
ክርስቶስ እየሱስ ክብሩን ትቶ መጣ
እዳዬንም እርሱ ከፍሎልኛል
ነፃ ሰው ነኝ ዋሴ ሆኖልኛል
አድራሻዬ በሰማዩ ስፍራ
አድርጎታል ከቅዱሳን ጋራ
እዳዬንም እርሱ ከፍሎልኛል
ነፃ ሰው ነኝ ዋሴ ሆኖልኛል
አድራሻዬ በሰማዩ ስፍራ
አድርጎታል ከቅዱሳን ጋራ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×)
(ነፃ ወጥቼያለው)
ምንም ሳላደርግ ምንም ሳልሰራ
በአብ ቀኝ ተቀመጥኩ ከእየሱሴ ጋራ
ምንም ሳልከፍል ያለምንም ዋጋ
የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ
ምንም ሳላደርግ ምንም ሳልሰራ
በአብ ቀኝ ተቀመጥኩ ከእየሱሴ ጋራ
ምንም ሳልከፍል ያለምንም ዋጋ
የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ
እንዲሁ በፀጋ (፪×)
የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ
እንዲሁ በፀጋ (፪×)
የዘላለም ህይወት አገኘሁ በፀጋ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×)
ራሱን ሰጠ ለእኔ ሊገረፍ
አንድም ጅራፍ በእኔ ላይ እንዳያርፍ
መራራዉን ጽዋ እንዳለጠጣው
አበሳዬን ወስዶ ጨረሰው
የአለምን ኃጢያት ሚያስወግደው (ሚያስወግደው)
የእግዚአብሔር በግ በደል የሰቀለው
በራሱ ደም አብ ጋር ይዞኝ ገባ
አለበሰኝ ፀጋውን እንደ ካባ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ኩነኔ የለብኝም አሁን ኩነኔ
ነፃ ወጥችያለው በመድህኔ
ነፃ (ነፃ) ወጥቼያለው (፪×)
(ነፃ ወጥቼያለው) (፫×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists