Kishore Kumar Hits

Samuel Tesfamichael - Etamenihalew lyrics

Artist: Samuel Tesfamichael

album: Melhike, Vol. 4


የታመነ ሰው እንደ ንጋት ብርሃን ህይወቱ ይደምቃል
የታመነ ሰው ሙሉ ቀን አስኪሆን ጨምሮ ያበራል
አንተን ያመነ አይፈራ አይደነግጥ በሌሊቱ
አንተን ያመነ ቃልህ ይሆንለታል ሕጉ መብራቱ
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
ስለዝህ አይኔን ወደ አንተ ላቅና (፪×)
ስለዝህ ልቤን በአንተ ላቅና (፪×)
አይኔን አቀናለሁ (፪×)
ልቤን አፀናለሁ (፪×)
አንተን ነው (፪×)
እታመንሃለው
አንተን ነው (፪×)
እደገፍሃለው
እግዚአብሔር አለቴ እታመንሃለው
አምባ መድሃኒቴ እደገፍሃለው
የታመነ ሰው በወንዝ ዳር እንዳለ ዛፍ ይሆናል
የታመነ ሰው ሁሌ ያለመልማል ሁሌ ያፈራል
አንተን ያመነ ዙሪያው ደረቅ ቢሆን ምድረ-በዳ
አንተን ያመነ ሌላው ይጠርፋል አይሆንም ባለእዳ
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
ስለዝህ አይኔን ወደ አንተ ላቅና (፪×)
ስለዝህ ልቤን በአንተ ላቅና (፪×)
አይኔን አቀናለሁ (፪×)
ልቤን አፀናለሁ (፪×)
አንተን ነው (፪×)
እታመንሃለው
አንተን ነው (፪×)
እደገፍሃለው
እግዚአብሔር አለቴ እታመንሃለው
አምባ መድሃኒቴ እደገፍሃለው
የታመነ ሰው ቃልህን ይሰማል ደግሞም ያደርጋል
የታመነ ሰው በፅናው አለት ላይ ቤቱን ይሰራል
አንተን ያመነ ዝናብ ጎርፍ ንፋሱ መጥቶ ቢገፋው
አንተን ያመነ አልፎት ይሄዳል እንጂ ጫፉን አይነካውም
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
የሚጠሰውንም ጥዋፍ አታጠፋምና
ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብረምና
ስለዝህ አይኔን ወደ አንተ ላቅና (፪×)
ስለዝህ ልቤን በአንተ ላቅና (፪×)
አይኔን አቀናለሁ (፪×)
ልቤን አፀናለሁ (፪×)
አንተን ነው (፪×)
እታመንሃለው
አንተን ነው (፪×)
እደገፍሃለው
እግዚአብሔር አለቴ እታመንሃለው
አምባ መድሃኒቴ እደገፍሃለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists