Kishore Kumar Hits

Samuel Tesfamichael - Kefie Bele Kehulu Belay lyrics

Artist: Samuel Tesfamichael

album: Yemigermegne Medane Newe, Vol. 1


በዚያ በክፉ ቀን (በጨለማ)2x
እግዚአብሄር ብቻ (ጩኸቴን ሰማ)2x
ደጃፌን ዘግቼ ያኔ (የነገርኩህ)2x
ያን ቀን ታስቦልኝ በርሱ (በአይኒ አየሁህ)2x
አቤት ጌታዬ ምስጊኑን ሲረዳ
አቤት እየሱሴ ሲደርስ ለተጎዳ
አየው ጌታዬ ምስጊኑን ሲረዳ
አየው እየሱሴ ሲደርስ ለተጎዳ
እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ጌታንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
እርካታዬ
ስትከብር ሳይ እርካታዬ
ስትከብር ሳይ
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
ተድላዬ
ስትከብር ሳይ ተድላዬ
ስትከብር ሳይ
በጉባኤ መሃል ስትከብር እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
ህዝብህ ሲያደቅህ እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
አምሮብህ ተውበህ እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
ሹመቴ
ስትከብር ሳይ ሹመቴ
ስትከብር ሳይ
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
ድምቀቴ
ስትከብር ሳይ ድምቀቴ
ስትከብር ሳይ
ችግረኛ ሲጮህ ሰምተህ (ዝም አትልም)2x
የምስጊኑን ውድቀት አይተህ (ያላየ አቶንም)2x
እጅህን ዘርግተህ ሁሉን (ትረዳለህ)2x
አደራረግህ ግሩም ነው (ከሰው ልዩ ነው)2x
አቤት ጌታዬ ምስጊኑን ሲረዳ
አቤት እየሱሴ ሲደርስ ለተጎዳ
አየው ጌታዬ ምስጊኑን ሲረዳ
አየው እየሱሴ ሲደርስ ለተጎዳ
እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ጌታንማ በእምነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
እርሱንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ጌታንማ በእውነት ለሚጠሩት
የቅርብ እንጂ ኣይደለም የሩቅ
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
እርካታዬ
ስትከብር ሳይ እርካታዬ
ስትከብር ሳይ
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
ተድላዬ
ስትከብር ሳይ ተድላዬ
ስትከብር ሳይ
መቅብር ተከፍቶ እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
ድንጋይ ተንከባሎ እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
ዲያቢሎስ ሲረገጥ እያየው
እንዴት ችዬ ዝም እላለው
እንዴት እችላለው
ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ
ሹመቴ
ስትከብር ሳይ ሹመቴ
ስትከብር ሳይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists