Kishore Kumar Hits

Helina Dawit - Yibisun Wededkuh lyrics

Artist: Helina Dawit

album: YelibeGeta


እሱን እያወኩ ስመጣ ቀን ሲጨምር
ክፉ ደጉን መለየት ስጀምር
ዛሬ ትላንት ሲሆን ነገ ደግሞ ዛሬ
እየዋለ እያደር ጨመረብኝ ፍቅሬ
ዛሬ ትላንት ሲሆን ነገ ደግሞ ዛሬ
እየዋለ እያደር ጨመረብኝ ፍቅሬ
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
ማእበሉ ሲገፋኝ እምነቴ ጨመረ
ፈተናው ሲጨምር ልቤ ሙሉ ሆነ
ስምክን የሚያስጥለኝ ሁኔታ ሲመጣ
ይብሱን ወደድኩህ ፍቅሬ ገደብ አጣ
ማእበሉ ሲገፋኝ እምነቴ ጨመረ
ፈተናው ሲጨምር ልቤ ሙሉ ሆነ
ስምክን የሚያስረሳኝ ሁኔታ ሲመጣ
ይብሱን ወደድኩህ ፍቅሬ ገደብ አጣ
እስከመጨረሻ ሞት እርፍን ጨብጦ ሲመጣ እያየሁ
ነገሬ ሊያበቃ ሊያልቅልኝ መሆኑን ቁርጤን እያወኩ
ሙሉ ማንነቴን ሰጥቼህ አረፍኩት
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ
ወጀቡ አንሳፎ አንተ ጋ አደረሰኝ
ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ
አንተን አስመስሎ ሊሰራኝ ነው ለካ
ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ
ወጀቡ አንሳፎ አንተ ጋ አደረሰኝ
ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ
እንዲህ አሳምሮ ሊሰራኝ ነው ለካ
በስተመጨረሻ ዙሪያው ገደል ሆኖ ልቤ ተስፋ ሲያጣ
አምላክሽ የታለ አያይም ወይ የሚል ጥያቄ ሲመጣ
ከችግሬ ገኖ እልልታዬ ወጣ
ከ_ ቀድሞ አምልኮዬ ወጣ
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
ወድጄሃለሁ ወድጄሃለሁ
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው
አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists