Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Ategebie Honeh Tenafeqegnaleh lyrics

Artist: Endale Woldegiorgis

album: Hyaw Minch


በቀንና በሌሊት አንተን እፈልጋለሁ
ልቤም አንተን አለ
ደግሜ ደግሜ ኢየሱስ እልሃለሁ
ልቤ አንተን አለ
ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ውዴ ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
እፎይ ምልብህ ውስጤ ያለውን ሁሉ ተንፍሼ
ከፊትህ ደስታ ሰላምን ከልብስ ይልቅ ለብሼ
ልቤ ከናፍቆት አንተን ከማለት አይቆጠብም
ከአንተ ጋር መሆን ሚናፈቅ እንጂ አይጠገብም
ከአንተ ጋር መሆን ሚናፈቅ እንጂ አይጠገብም
ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ውዴ ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ነህና ነህና የሕይወቴ ትርጉም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ጣዕም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ትርጉም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ጣዕም ኢየሱስ
ከገሃነም ጥርስ በአንተ መዳኔ በዝቶ ሳያንሰኝ
በተከበበም መሃል ከተማ ሰላም ስትሆን
እረፍቴ እኮ ነህ ቅጥሬ እንዳይናድ በዓለም ሁካታ
አብዝቼ እላለሁ አብረኸኝ ሆነህ ናፈቅከኝ ጌታ
እረፍቴ እኮ ነህ ቅጥሬ እንዳይናድ በዓለም ሁካታ
አብዝቼ እላለሁ አብረኸኝ ሆነህ ናፈቅከኝ ጌታ
ነህና ነህና የሕይወቴ ትርጉም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ጣዕም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ትርጉም ኢየሱስ
ነህና ነህና የሕይወቴ ጣዕም ኢየሱስ
መሄድ መሄድ መሄድ ወዳንተ መገኛ
ለነፍሴ ነውና ርሃቧ
ቀን አልልም ሌሊት አልልም አብዝቼ እፈልግሃለሁ
የሕይወቴ ትርጉም የመኖሬ አላማ አንተ ጋር ነው ያለው
ኦ አንተን ጌታ እፈልግሃለሁ
ኦ አንተን ጌታ እፈልግሃለሁ
ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ውዴ ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ
ውዴ ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ
አጠገቤ ሆነህ ትናፍቀኛለህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists