Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Hyaw Minch lyrics

Artist: Endale Woldegiorgis

album: Hyaw Minch


ሸቶናል የአንተ መገኘት ሸቶኛል
ሸቶኛል የአንተ ህልውና ሸቶኛል
እለመልማለሁ ብዙ አፈራለሁ
እለመልማለሁ ብዙ አፈራለሁ
አልደርቅም አልደርቅም ሕያው ምንጬ
አንተ አለኸኝ ኢየሱስ
አልደርቅም አልደርቅም ሕያው ምንጬ
አንተ አለኸኝ ኢየሱስ
ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ
ደግሞ ሊያቆጠቁጥ አዲስን ቅርንጫፍ
ሊያበቅል ተስፋ አለው
ለፍጥረት የመታደስን የእንደገናን ተስፋን ሰጠኸው
ለእኔማ አንተ ነህ ለእኔ የነፍሴ ተስፋ
የምትበልጥ ለማቆጥቆጤ ከውኃ ሸታ
የክፉ ምሳር ቆርጦ ሊጥለኝ
እስከወዲያኛው ከአንተ ሊለየኝ
ስመታ ተንገዳግጄ
ስደርስ ወደታች ስቧጥጥ
ሲብስ ማቃሰት ሆኖብኝ አንዳች
ሲሸተኝ የመገኘትህ የአንተ መዓዛ
እቆማለሁ ዳግም በጽኑ ምህረት ሲበዛ
ሲሸተኝ የመገኘትህ የአንተ መዓዛ
ቆማለሁ ዳግም በጽኑ ምህረት ሲበዛ
አልደርቅም አልደርቅም ሕያው ምንጬ
አንተ አለኸኝ ኢየሱስ
አልደርቅም አልደርቅም ሕያው ምንጬ
አንተ አለኸኝ ኢየሱስ
በድርቅ ዘመን ከቶ እንዳልሰጋ
ፍሬ ማፍራቴን ላይቆም አንዱ ጋር
እምነቴ አንተ ነህ መታመኛዬ
ሙቀት ሲመጣ ላይፈራው ልቤ
ከአንተ አጠገብ ተተክያለሁ
ስለዚህ ሕይወቴ ሁሌ ለምለም ነው
ከአንተ አጠገብ ተተክያለሁ
ስለዚህ ሕይወቴ ሁሌ ለምለም ነው
ሁሌ ለምለም ነው
ለመልማለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists