Endale Woldegiorgis - Yenie Neha lyrics
Artist:
Endale Woldegiorgis
album: Hyaw Minch
ሚስጢሬን ለአንተ ነው የምነግርህ
የውስጤን ለአንተ ነው የምነግርህ
እገዛህ ያሻኛል ማጽናናትህ
እገዛህ ያሻኛል ማጽናናትህ
የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ
ጨለማው ሲቀርብ የብርሃንህን ወጋገን ስሻ
ሕይወቴን ከቦ የአመጻ ልጅ ሳጣ መሸሻ
አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አጽናኝ አስተማሪ
ሁሉ ትቶ ሲሄድ ከእኔ ጋር ቀሪ
አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አምላኬ ሆይ
አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አምላኬ ሆይ
የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ
የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ
የመማጸኛ ከተማዬ ነህ ነህ ነህ
ነፍሴ ከአዳኝ ምታመልጥብህ
ምህረት ማግኛዬ ነህ ምህረት
ቸርነት ማግኛዬ ነህ ቸርነት
ጌታ ሆይ ከመከራዬ
አድነኝ ሁንልኝ ኃይሌ
የኃይሌ ትምክት አንተ ነህና
ሁሌ ላምልክህ በሕይወት ምሥጋና
በሕይወት ምሥጋና
ጌታ ሆይ ከመከራዬ
አድነኝ ሁንልኝ ኃይሌ
የኃይሌ ትምክት አንተ ነህና
ሁሌ ላምልክህ በሕይወት ምሥጋና
በሕይወት ምሥጋና
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist