Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Anten Sasib lyrics

Artist: Endale Woldegiorgis

album: Hyaw Minch


አንተን ሳስብ ጌታ አንተን ሳስብህ
አንተን ሳስብ ገና አንተን ሳስብህ
ወደ አምልኮ ባሕር ጠልቄ እሰጥማለሁ
ወደ አንተ መገኛ አድራሻ እየገባሁ
ስራዬ ስራዬ ማምለክ ነው
በቅኔ አንተን መባረክ ነው
ይኸው ጀመረኝ ለማመስገን በቅዱስ ስምህ መጓደዱ
እንዲህ ይበሉ ከእኔ ጋራ አንተን ለማምለክ የወደዱ
ይኸው ጀመረኝ ለማመስገን በቅዱስ ስምህ መጓደዱ
እንዲህ ይበሉ ከእኔ ጋራ አንተን ለማምለክ የወደዱ
ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
እንኳን እውነተኛውን የሁሉን ባለቤት ሲከተል ልብ ያውቀው
ሰው ያመልክ አይደል ወይ እስትንፋስ ከሌለው አምላክ አበጅቶ
እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን ሚለው ቃል ከገባኝ
ለክብርህ ልዘምር ከጣኦታት መንደር ክንድህ ስላወጣኝ
አንተን ሳመልክህ ደስታ ቢያደርገኝ እንደሰከረ
ይሄ ጥቂት ነው ከዚህ ይብሳል እየጨመረ
ጌታ ሳመልክ ደስታ ቢያደርገኝ እንደሰከረ
ይሄ ጥቂት ነው ከዚህ ይብሳል እየጨመረ
ይኸው ይኸው ይኸው ይኸው
የአንተን ምሥጋና ጌታ ይኸው
ይኸው ይኸው ይኸው ይኸው
የአንተን አምልኮ ጌታ ይኸው
የአንተን ምሥጋና ጌታ ይኸው
የአንተን አምልኮ ጌታ ይኸው
የአንተን ምሥጋና ጌታ ይኸው
የአንተን ዝማሬ ጌታ ይኸው
አንተን ሳስብ ከጭንቀት ጐጆ ስር ወጥቼ በማመስገን ክንፍ እበራለሁ
አንተን ሳስብ ከፍ ያለብኝን በሙሉ ወደታች ማየት እጀምራለሁ
አንተን ሳስብ ማጉረምረም ግቢ እኮ አይደለም ውሎ ማደሪያ ሰፈሬ
አንተን ሳስብ ጌጠኛ ልብሴን ለብሼ ቅዱስ ነው ሚልህ መዝሙሬ
ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ነፍሥም አይቀርልኝ የአንተን ማንነት ክብርህን አስቤ
ቅዱስ ሊል ይፈጥናል ታላቅነትህን ሊያመሰግን ልቤ
የምሥጋና ሽቱ ሳልቆጥብ ሳልሰስት ለክብርህ ላፍሰው
እንኳን ለደቂቃው ፳፬ ሰዓቱን ባመልክህ ሲያንስህ ነው
የሰራኸኝ የፈጠርከኝ ለዚህ ነውና
ፈጽሞ አልጠግብም ዘምሬ አውርቼ የአንተን ምሥጋና
የሰራኸኝ የፈጠርከኝ ለዚህ ነውና
ፈጽሞ አልጠግብም ዘምሬ አውርቼ የአንተን ምሥጋና
አንተን ሳስብ ከጭንቀት ጐጆ ስር ወጥቼ በማመስገን ክንፍ እበራለሁ
አንተን ሳስብ ከፍ ያለብኝን በሙሉ ወደታች ማየት እጀምራለሁ
አንተን ሳስብ ማጉረምረም ግቢ እኮ አይደለም ውሎ ማደሪያ ሰፈሬ
አንተን ሳስብ ጌጠኛ ልብሴን ለብሼ ቅዱስ ነው ሚልህ መዝሙሬ
ቅዱስ ቅዱስ ፊተኛ ኋለኛ
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምትኖር እግዚአብሔር
ያለህ የምት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists