Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Nuros lyrics

Artist: Endale Woldegiorgis

album: Yebezegnal


ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በዐለም ላይ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር
ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን
በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው
ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው
ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ
ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር
ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን
በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው
ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው
ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ
ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ
ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በዐለም ላይ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር
ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን
በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው
ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው
ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ
ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ
ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በዐለም ላይ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
ሰላምን ሊያገኝ ብር ያከማቸ
ደስታን ሊያገኝ ወርቅ ያከማቸ
ህይወት ስትመረው መኖር ሰለቸ
እየሱስ አንተን አለች ነፍሴ
ተሞላች በደስታ መንፈስ
በደስታ መንፈስ
በደስታ መንፈስ
በደስታ መንፈስ
በደስታ መንፈስ
ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በዐለም ላይ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
ይወሰዳል እንዳልል መች ሆነና ከምድር
ይነጥቀኛል እንዳልል ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን
በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው
ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው
ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ
ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ
ጌታ ሆይ ባንተ ያለኝ ደስታ የለም ምድር ላይ የለም በዐለም ላይ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
አንተ እራስህ ደስታዬ ነህ አንተ እራስህ ሰላሜ ነህ
እዚያ ሰፈር ፈለጉት ሰላምን
እዚያ ሰፈር ፈለጉት ደስታን
አልተገኘም አጣሁት እርካታን
አልተገኘም አጣሁት እርካታን
ነፍሴ አገኘች እውነተኛውን
ለዘላለም ደስታ የሆንከውን
ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ አንተ ነህ ጌታ
ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ አንተ ነህ ጌታ
ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ አንተ ነህ ጌታ
ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ አንተ ነህ ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists