Alemayehu Eshete - Alteleyeshegnem lyrics
Artist:
Alemayehu Eshete
album: Alteleyeshegnem
አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት
አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት
አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት
አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት
እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው
ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው
የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ
ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ
አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት
አጥቼሽ አላውቅም በናፍቆት ፍላጎት
እያሰላሰልኩሽ ከንፈሬን ሳኝከው
ነበረችኝ ማለት መንፈሴን አወከው
የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ
ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ
የሰቀቀን ወንጭፍ የመለየት መርዶ
ጣልሸብኝ ፍቅሬ ሆይ የሐዘን በረዶ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist