ግዜው ካፊያ ነበር
ትንሽ ጨለም ብል
አባቴ ሲጠራኝ እያለ ና ቶሎ
ምንም ህፃን ብሆን
ሚስጥሩ ባይገባኝ
አባቴ እምባ አውጥቶ
አልቅሶ መከረኝ
ይገርማል
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
ዋው
እያለ ሲመክረኝ እየተማረረ
እኔ ግን ውሻይን አቅፌ
እጫወት ነበረ
ቢመክረኝ አልሰማው
አልሰማው
አልሰማው
ብስጭቱ ባሰ
ትቶኝ ገባ ከቤት እያለቃቀሰ
እንዲ ሲል መከረኝ ግን
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሀብት የለኝም ከእጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሀይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን
ቀኑም ጨለማ ነው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist