Alemayehu Eshete - Addis abeba bete lyrics
Artist:
Alemayehu Eshete
album: Ethiopiques, Vol. 9: Alèmayèhu Eshèté 1969-1974
አሁንም ቅድምም
ታስካካለች ዶሮ
እኔ አንቺን ማግኘቴ
ህልም ነው ዘንድሮ
እኔ አንቺን ማግኘቴ
ህልም ነው ዘንድሮ
ህልም ነው ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
የሆዴን በሆዴ ያፌን በእንጉርጉሮ
ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ
ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ
አልሆነም ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
♪
ፒያሳን ጉለሌን መርካቶን ጨምሮ
ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ
ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ
ነይልኝ ዘንድሮ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ከቤቴስ መች አጣሁ
መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist