Alemayehu Eshete - Qondjit lyrics
Artist:
Alemayehu Eshete
album: Ethiopiques, Vol. 9: Alèmayèhu Eshèté 1969-1974
ቆንጂት ሳቅ በይና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ከአንገቴ ላይ ወሰጂው
መዓተቤን አውልቂና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ከአንገቴ ላይ ወሰጂው
መዓተቤን አውልቂና
ወይ ሥራ
ሲሰራሽ ውሎ ላደረ
የሰው ዘር ሁሉ
እያየሽ ሰከረ
አይኔ እንጃልኝ ዘንድሮ
በድንገት አሰረኝ ፍቅርሽ ጠፍሮ
ቆንጂት ሳቅ በይና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ከአንገቴ ላይ ወሰጂው
መዓተቤን አውልቂና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ቆንጂት ሳቅ በይና
ከአንገቴ ላይ ወሰጂው
መዓተቤን አውልቂና
አንቺ ልጅ
እስኪ ሳቅ በይ በሞቴ
ኩርፍያሽን አይችልም እና አንጀቴ
ምንድንው የሎሚ ሽታ
እንቅልፍም አይወስደኝም ባንቺ ትዝታ
ወይ ሥራ
ሲሰራሽ ውሎ ላደረ
የሰው ዘር ሁሉ
እያየሽ ሰከረ
አይኔ እንጃልኝ ዘንድሮ
በድንገት አሰረኝ ፍቅርሽ ጠፍሮ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist