Alemayehu Eshete - Ya tara lyrics
Artist:
Alemayehu Eshete
album: Ethiopiques, Vol. 9: Alèmayèhu Eshèté 1969-1974
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሺ
ገና ከሩቅ ሲያዩሽ የመአዛ ሺታ
ገና ከሩቅ ሲያዩሽ የመአዛ ሺታ
መንፈስን አርክቶ ይሰማኛል ደስታ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሺ
አላፊ አግዳሚው አንችን ተመልክቶ
አላፊ አግዳሚው አንችን ተመልክቶ
የማይጎመጅ የለም ስሜቱ ተነክቶ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
ስወጣም ስገባ ስደባብስሺ
የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሺ
ፀሀይ አጠውልጎሽ ውበትሽ መርገፋ
ፀሀይ አጠውልጎሽ ውበትሽ መርገፋ
ሀዘን ሆኖ እንዳይቀር ደስታየ ትርፋ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ስልጣን ቢኖረኝ በዓለም ላይ
ፀሀይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
አጠፋት ነበር ጨክኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ፅጌሬዳየ
ፅጌሬዳየ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
ፅጌሬዳየ ችግኜ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist