Kishore Kumar Hits

Alemayehu Eshete - Be-Hilme New Be-Ewune lyrics

Artist: Alemayehu Eshete

album: The Best of...


በህልሜ ነው በውኔ
ወይ በቴሌቪዢን
አይቼ የፈዘዝኩት
አስደንጋጭ መልክሽን
አስደንጋጭ መልክሽን
በህልሜ ነው በውኔ
ወይ በቴሌቪዢን
አይቼ የፈዘዝኩት
አስደንጋጭ መልክሽን
አስደንጋጭ መልክሽን
በሬዲዮ ይሆን
ወይስ በሲኒማ
በሬዲዮ ይሆን
ወይስ በሲኒማ
አይቼ የፈዘዝኩት
ድምፅሽን ስሰማ
ድምፅሽን ስሰማ
በህልሜ ነው በውኔ
ወይ በቴሌቪዢን
አይቼ የፈዘዝኩት
አስደንጋጭ መልክሽን
አስደንጋጭ መልክሽን
በአይኖችሽ ሽፋሽፍት
በጥርስሽ ንጣት
በአይኖችሽ ሽፋሽፍት
በጥርስሽ ንጣት
ልቤ ተማረከ
አይቶሽ በድንገት
አይቶሽ በድንገት
በህልሜ ነው በውኔ
ወይ በቴሌቪዢን
አይቼ የፈዘዝኩት
አስደንጋጭ መልክሽን
አስደንጋጭ መልክሽን
በአውሮፕላን ይሆን
ወይስ በአውቶብስ ላይ
በአውሮፕላን ይሆን
ወይስ በአውቶብስ ላይ
ፈዝዤ የቀረሁት
ገና መልክሽን
ገና መልክሽን
በህልሜ ነው በውኔ
ወይ በቴሌቪዢን
አይቼ የፈዘዝኩት
አስደንጋጭ መልክሽን
አስደንጋጭ መልክሽን
በሬዲዮ ይሆን
ወይስ በሲኒማ
በሬዲዮ ይሆን
ወይስ በሲኒማ
አይቼ የፈዘዝኩት
ድምፅሽን ስሰማ
ድምፅሽን ስሰማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists