Alemayehu Eshete - Addis Ababa Bete lyrics
Artist:
Alemayehu Eshete
album: Addis Ababa
አሁንም ቅድምም
ታስካካለች ዶሮ
እኔ አንቺን ማግኘቴ
ህልም ነው ዘንድሮ
እኔ አንቺን ማግኘቴ
ህልም ነው ዘንድሮ
ህልም ነው ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል
የሆዴን በሆዴ ያፌን በእንጉርጉሮ
እንዳልናገረው ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
እንዳልናገረው ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ሰፈሬን መች አጣሁ
መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ
መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ
♪
የሆዴን በሆዴ ያፌን በእንጉርጉሮ
እንዳልናገረው ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
እንዳልናገረው ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
ቀልብ የለኝ ዘንድሮ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ
አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist