Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Lafeargat lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
አለመወጠን ነው አለመደራረስ
ደግሞ ከወጠኑ ምን አለ መጨረስ
ፍጠን አንደበቴ በዘዴ ቅረባት
ኋላ እንዳታመልጥህ ጊዜ ስትፈጅባት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
የምትወደድ ናት ምን ይወጣላታል
እንኳን የሰው አንጀት ወፍ ይረግፍለታል
ይቺን ይቺንማ እኛም እናውቃለን
የሚያዛልቅ ሲገኝ መች እንለቃለን
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ አርጋት ላፍ አርጋት
ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
ላፍ ነዋ ላፍ ላፍ
ሰፍ ነዋ ሰፍ ሰፍ
ልቤ ተነስ አትስነፍ
ይሄን ፍቅር አትለፍ
ላፍ አርጋት ላፍ ላፍ
ሰፍ ነው ለፍ ሰፍ
አለመወጠን ነው አለመደራረስ
ደግሞ ከወጠኑ ምን አለ መጨረስ
ፍጠን አንደበቴ በዘዴ ቅረባት
ኋላ እንዳታመልጥህ ጊዜ ስትፈጅባት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists