Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Wedia New lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ለካ ለካ አልተያየንም
ለካ አልተደማመጥንም
ለካ ሌቱን አሳልፈን
ለካ ቀን አብረን አልዋልንም
ለካ ለካ በድናችን ነው
ለካ የሸክላ ቋቋታ
አቤት ያሁሉ ሳቅ ስላቅ
ያ ያሁሉ ጨዋታ
ምነው የጋለውን
ፍቅር ውሃ ደፋሽበት
አንቺስ ማስመሰሉን እንጂ
መሆኑን አታውቂበት
ለካ ለካ በእድሚያችን ነው
ለካ የያዝነው ጨዋታ
ወትሮስ መች ይመጣል ብለሽ
ወትሮስ ያለፍቅር ደስታ
ለካ ሁካታ ነበር
ለካ የገደል ማሚቶ
በቃ የፍቅራችን ልሳን
በቃ ቀረ ተስተጋብቶ
ዘመናዊነቱ የጊዜው ስጦታ
ጥርስ መክፈት ሆኖ መላቅ በፈገግታ
መገመቴን ሳላውቅ ለስሌት መቅረቤን
ስደምር ስቀንስ ሳባዛው ሀሳቤን
እንደው ላይሆንልኝ አደከምኩት ልቤን
ዘመናዊነቱ የጊዜው ስጦታ
ጥርስ መክፈት ሆኖ መላቅ በፈገግታ
መገመቴን ሳላውቅ ለስሌት መቅረቤን
ስደምር ስቀንስ ሳባዛው ሀሳቤን
እንደው ላይሆንልኝ አደከምኩት ልቤን
ለካ አልተያየንም
ለካ አልተደማመጥንም
ለካ ሌቱን አሳልፈን
ለካ ቀኑን አብረን አልዋልንም
ለካ ለካ በድናችን ነው
ለካ የሸክላ ቋቋታ
አቤት ያ ሁሉ ሳቅ ስላቅ
ያ ሁሉ ጨዋታ
ለካ ለካ አልተያየንም
ለካ አልተደማመጥንም
ለካ ሌቱን አሳልፈን
ለካ ቀን አብረን አልዋልንም
ለካ ለካ በድናችን ነው
ለካ የሸክላ ቋቋታ
አቤት ያሁሉ ሳቅ ስላቅ
ያ ያሁሉ ጨዋታ
ምነው የጋለውን ፍቅር
ውሃ ደፋሽበት
አንቺስ ማስመሰሉን እንጂ
መሆኑን አታውቂበት
ለካ ለካ በእድሚያችን ነው
ለካ የያዝነው ጨዋታ
ወትሮስ መች ይመጣል ብለሽ
ወትሮስ ያለፍቅር ደስታ
ለካ ሁካታ ነበር
ለካ የገደል ማሚቶ
በቃ የፍቅራችን ልሳን
በቃ ቀረ ተስተጋብቶ
እይው ባ'ንድ ልቤ
እይው ስደላደል
እንግዲህ ይቆጭሽ
የሰራሽው በደል
እኔማ አልታመም
አንቺም አትሙቺና
ለወቀሳ ያብቃን
ሁሉም ይለፍና
አሁን አይመችም
መች ተያየንና
እይው ባ'ንድ ልቤ
እይው ስደላደል
እንግዲህ ይቆጭሽ
የሰራሽው በደል
እኔማ አልታመም
አንቺም አንቺም አትሙቺና
ለወቀሳ ያብቃን
ሁሉም ይለፍና
አሁን አይመችም
መች ተያየንና
ለካ አልተያየንም
ለካ አልተደማመጥንም
ለካ ሌቱን አሳልፈን
ለካ ቀኑን አብረን አልዋልንም
ለካ ለካ በድናችን ነው
ለካ የሸክላ ቋቋታ
አቤት ያ ሁሉ ሳቅ ስላቅ
ያ ሁሉ ጨዋታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists