Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Yibekal lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል
ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል
እህ በሀገር ከኩራት ከለላ
እህ በሀገር ከሀገሩ እየወጣ
እህ በሀገር ከክብሩ ይጎድላል
እህ በሀገር ከእጁ እንኳን ባያጣ
ኡሁ በሀገር
እህ በሀገር አንገት ደፍቶ አዳሪ
እህ በሀገር ለባዕድ እንግዳ
እህ በሀገር
እህ በሀገር አትሁን ወገኔ
እህ በሀገር ቀርተህ ከሰው ጓዳ
ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል
ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል
እህ በሀገር ከመቼ ወዲህ ነው
እህ በሀገር ከመቼ ጀምሮ
እህ በሀገር ወጥቶ የሚቀረው
እህ በሀገር ሰው በእናቱ አምርሮ
እህ በሀገር
እህ በሀገር በቸር አሰባስቦ
እህ በሀገር ገበታ እንዲያሻማን
እህ በሀገር
እህ በሀገር የኖህ እርቅ ይባርከው ወገኔ
እህ በሀገር ይመልስህ በአማን
ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል
ለይለይለይለይ
እስኪ ልሂድ አለው
እህህ የራቀው ወዴት ነው
አሀሀ ሆድ እንዳለው አይሆን
እህህ ልቡ እንደወጠነው
ልቡ እንደወጠነው
ወዲያ እና ወዲህ
የሰው ሀገርማ
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃል ይበቃል ይበቃል
ይበቃል ከእንግዲህ
ይበቃ... ል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists