Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Yetezeta Ager lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
እንዳንቺው ሰንቄ ወደዚያው ልሻገር
ወዳጅ አስሳለሁ ያለሽበት ሀገር
ስሜ እየባከነ በወዲያ ከተማ
ምነው አላዝን አልሺኝ በፍቅርሽ ስታማ
እንዳንቺው ሰንቄ ወደዚያው ልሻገር
ወዳጅ አስሳለሁ ያለሽበት ሀገር
ስሜ እየባከነ በወዲያ ከተማ
ምነው አላዝን አልሺኝ በፍቅርሽ ስታማ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
አልጠይቅሽም ነገር
አልጠይቅሽም ነገር
ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር
ሰርቄም አይደለ ዋሽቼ ቀጥፌ
ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አትርፌ
አካሌን ሲርበኝ መንፈሴን ሲጠማኝ
አንቺን ማለቴ ነው ይሄንን ያሳማኝ
ሰርቄም አይደለ ዋሽቼ ቀጥፌ
ብጠብቅሽ እንጂ አንጀቴን አትርፌ
ስሜ ጠፍቶ ሲብጠለጠል በከተማሽ
ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እየታማሁ በመዲናሽ በከተማሽ
ባ'ንቺ ፍቅር መታማቴን እየሰማሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እንዳልሰማሽ አስችሎሽ እንዴት ዝም አልሽ
እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ
እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ
አልሆንም እያለኝ ልቤ አደራ በላ
እያጣሁ ለጉዴ መደገፊያ ባላ
ስሜን የሚያጠፋው ሀገሩ በሙላ
እያታማሁ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ
እያታማሁ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ
እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ
እኔስ ብረታ ነው ቢጠፋኝ ነው መላ
አልሆንም እያለኝ ልቤ አደራ በላ
እያጣሁ ለጉዴ መደገፊያ ባላ
ስሜን የሚያጠፋው ሀገሩ በሙላ
እንዳላማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ
ጥሪዬን ካልሰማሽ
እያታማሁ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ
እንዳላማሽ እንዳላማሽ እንዳላማሽ
ጥሪዬን ካልሰማሽ
እያታማሁ በከተማሽ
ይሄን ጉዴን አትሁኚ እንዳልሰማሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists