Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Esuanim Siyadergat lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ ባ'ንቀልባ ጧት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ ባ'ንቀልባ ጧት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
አንቺን ከማን አወዳድሬ ላብልጥሽ አፍቅሬ አክብሬ
እናቴን ከማን
አላብሰሽኝ የፍቅርን ሸማ ላስተያይሽ ደሞ ከነማ
አንቺዬን ከነማ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ ባ'ንቀልባ ጧት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
ያኔ በለጋው ልጅነት ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ ባ'ንቀልባ ጧት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
አልቆ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ
ስትባዝኚ ለኔው ጧት ማታ
ሆነሽ ከርታታ
ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ
ታሪክ ሆኗል ሁሉም ባንቺ አልፎ
ይካስሽ ጌታ
አልቆ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ
ስትባዝኚ ለኔው ጧት ማታ
ሆነሽ ከርታታ
ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ
ታሪክ ሆኗል ሁሉም ባንቺ አልፎ
ይካስሽ ጌታ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ
እናቴ ነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists