Kishore Kumar Hits

Yirdaw Tenawe - Enaten Keman lyrics

Artist: Yirdaw Tenawe

album: Jenber


ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
አንቺን ከማን አወዳድሬ
ላብልጥ እንጂ አፍቅሬ አክብሬ
እናቴን ከማን
አላብሰሽኝ የፍቅርን ሽማ
ላስተያይሽ ደግሞ ከነማ
አንቺዬን ከማን
አንቺን ከማን አወዳድሬ
ላብልጥ እንጂ አፍቅሬ አክብሬ
እናቴን ከማን
አላብሰሽኝ የፍቅርን ሽማ
ላስተያይሽ ደግሞ ከነማ
አንቺዬን ከማን
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሺኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆዴ ሲባባ
ልጄን ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍላሻል
ማን ለኔ ይተካሻል
አቅፎ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ
ስትባዝኚ ለእኔው ጠዋት ማታ
ሆነሽ ከርታታ
ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ
ታሪክ ይሆናል ሁሉም ባንቺ አልፎ
ይካስሽ ጌታ
አቅፎ አንጀትሽ ልክ እንደ ኩታ
ስትባዝኚ ለእኔው ጠዋት ማታ
ሆነሽ ከርታታ
ይኑር እንጂ ውስጤ ተፅፎ
ታሪክ ይሆናል ሁሉም ባንቺ አልፎ
ይካስሽ ጌታ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ
እናቴነሽ አለሜ
ህመምሽ ነው ህመሜ
ሰለሜ ነሽ ለኔማ
በዋልኩበት ከተማ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists