Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Enie Meretku lyrics

Artist: Sayat Demissie

album: Kihe 3, Vol. 1


እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው
እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን
እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው
እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን

አላስቸግርህም ለዝም ብሎ ለመጨዋወት
ቅዳሜና እሁድ እንደሰዉ ሻይ ለመጠጣት
እኔ አልጠይቅህም ባህሪህን እንድትለውጥ
እንደሚመችህ ሁን ሁሌ ሳይህ ልብህ ይደንግጥ
እኔ የምፈልገው ሁልጊዜ አንተን የምመኘው
እስከመጨረሻው የብቻዬ የኔ ላረግህ ነው
ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ
እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ
ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ
ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ

እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው
እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን
እኔ መረጥኩ አንተን አንተ ሌላ ሰው
እስኪ በል ንገረኝ ሰው የሚለየውን

አመሉ ብዙ ነው ይለያያል
አፍቃሪ እንደሰዉ
እኔ ግን አልቻልኩም ይከፋኛል
ፈሪ ሆኛለው
አንተን መጠበቁን አልሰለችም
ይገባሀልና
ታስጨንቀኛለህ ሳላስበው
ደግሞ ትጠፋና
በማላውቀው ጥበብ ባልተማርኩት
እኔም ሳይገባኝ
አንተን ሳይ ብቻ ነው ሁሉም ነገር
ትርጉም የሰጠኝ
ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ
እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ
ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ
ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ
ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ
እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ
ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ
ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ
ያዢኝ እንዳትለኝ በኋላ ስለይህ
እስከመቼ ድረስ ተው ልጠብቅህ
ያዘኝ እንዳልልህ እንዳላስረዳህ
ሁሌ ከሰው መሀል በየት ላግኝህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists