Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Mikit Stegne lyrics

Artist: Sayat Demissie

album: Kihe 3, Vol. 1


አሁንም አሁንም እተነፍሳላው
ትምህርት አለገባኝም ዘምብዬ እሰማለው
ደሞ ደጋግሜ ሰዓቱን አያለው
ለረፍት ተደውሎ ላይ ቸኩያለው
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
መቼ እደወደድኩህ ሳላቀው ሳይገባኝ
አንተ ልጅ ፍቅርህ በሀሳብ ጨረሰኝ
ንግግር አልችልም ስሜቴን አውጥቼ
ሁሌ አይሀለው በርቀት ሰስቼ
ለኔ ይሄ አዲስ ነው
የማላቀው ስሜት
ግራ አጋባኝ አስጨነቀኝ
ሁሌ መሆን ያንተ እኔ ፈልጋለው
አንድ እንሁን በለኝ
ምልክት ስተኝ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
አሁንም አሁንም እተነፍሳላው
ትምህርት አለገባኝም ዘምብዬ እሰማለው
ደሞ ደጋግሜ ሰዓቱን አያለው
ለረፍት ተደውሎ ላይ ቸኩያለው
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
በቀን ካላየውህ ብውልም ታምሜ
አድሜ ለጥበቡ አይሀለው በህልሜ
የሴትነት ወጉ ማፈሩ ቀርቶብኝ
ዐይኖች ዐይኖች ማርከው ባረክልኝ
እንዴት እንዴት ሊሆን ነው
መደበቅ አቃጠኝ
ፍቅርህ ጎዳኝ አስጨነቀኝ
ወይ ሀሳብህን ውሰድ ወይ አነጋግረኝ
አንድ እንሁን በለኝ
ምልክት ስተኝ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ
እንደገና
እንደልጅነቴ
ሁሉም ነገር ይታይ ጀመር ከፊቴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists