Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Kenie Gar New lyrics

Artist: Sayat Demissie

album: Kihe 3, Vol. 1


ለብቻዬ ለመሆን መሄድ እፈልጋለዉ
ስል ለምን አመንከኝ
ስሜት ሁሉ እንዴት ይወራል
እንዴትስ ይደበቃል መመጠን ይከብዳል
የዋህነትህ እንዳታይ የሸፈነዉ
ለማመን የሚከብድ ነዉ ዉስጤ ያለዉ
እንዴት ብዬ ልንገርህ ከእኔ ጋር ነዉ
ባትፈልግም የማስቅህ ከእኔ ጋር ነዉ
መቼም መቼም የማልገፋህ ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ
እኔ ጋ ነዉ ልብህ የሚያርፈዉ ከእኔ ጋር ነዉ
አልገባህም ይህን አዉቃለዉ ከእኔ ጋር ነዉ
ለብቻዬ ለመሆን መሄድ እፈልጋለዉ
ስል ለምን አመንከኝ
ስሜት ሁሉ እንዴት ይወራል እንዴትስ ይደበቃል
መመጠን ይከብዳል
ወደዋለዉ በሀሪሂን ባታስተዉልም
አትለወጥ ይፈትነኝ
ቢያታለኝም
እንዴት ብዬ ልንገርህ
ከእኔ ጋር ነዉ ሳይደብርህ የምታወራዉ
ከእኔ ጋር ነዉ ከራስህም ንፁ የምትሆነው ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ ልብህም የሚያርፈው ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ አልገባህም ይህን አዉቃለዉ
ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ
ከእኔ ጋር ነዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists