Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Tawkaleh lyrics

Artist: Sayat Demissie

album: Kihe 3, Vol. 1


እኔ ብነግርህ ላትሰማኝ
አንተ ብትለኝ ላይገባኝ
ልንለያይ ነው ተዋደን
መነጋገሩ አቅቶን
እንደምወድህ ታዉቃለህ
ለምን ታስጨንቀኛለህ
እንደምትወደኝ አውቃለዉ
ለምን እጎዳብሀለዉ
ሁሉንም ነገር እንደገና ትተን
መተማመኑን ለምን አቃተን
አትረዳኝም ልቤ ገላህ
ያስጨንቀኛል ከፍቶህ ሳይህ
እንደምወድህ ታዉቃለህ
ለምን ታስጨንቀኛለህ
እንደምትወደኝ አውቃለዉ
ለምን እጎዳብሀለዉ
እኔ ብነግርህ ላትሰማኝ
አንተ ብትለኝ ላይገባኝ
ልንለያይ ነዉ ተዋደን
መነጋገሩ አቅቶን
እንደምወድህ ታዉቃለህ
ለምን ታስጨንቀኛለህ
እንደምትወደኝ አውቃለዉ
ለምን እጎዳብሀለዉ
ቃል ሳልናገር ዐይኔን አይተህ
ትረዳኝ ነበር አንተ ቀድመህ
አሁን አናዉራዉ ትለኛለህ
ተዉ እጎዳለዉ እኔ ባጣህ
እንደምወድህ ታዉቃለህ
ለምን ታስጨንቀኛለህ
እንደምትወደኝ አውቃለዉ
ለምን እጎዳብሀለዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists